Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሕዝቅኤል 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም አራት አራት ፊት፥ ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም አራት አራት ክንፍ ነበ​ሩት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 እያንዳንዳቸውም አራት አራት ፊትና አራት አራት ክንፍ ነበራቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 እያንዳንዳቸውም አራት ፊቶች፥ እያንዳንዳቸውም አራት ክንፎች ነበራቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 እያንዳንዱም ፍጥረት አራት አራት ፊትና አራት አራት ክንፍ ነበሩት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ለእያዳንዱም አራት አራት ፊት፥ ለእያንዳንዱም አራት አራት ክንፍ ነበሩት።

Ver Capítulo Copiar




ሕዝቅኤል 1:6
10 Referencias Cruzadas  

ኪሩ​ቤ​ልም ክን​ፎ​ቻ​ቸ​ውን ወደ ላይ ይዘ​ረ​ጋሉ፤ የስ​ር​የት መክ​ደ​ኛ​ው​ንም በክ​ን​ፎ​ቻ​ቸው ይሸ​ፍ​ናሉ፤ ፊታ​ቸ​ውም እርስ በርሱ ይተ​ያ​ያል፤ የኪ​ሩ​ቤ​ልም ፊቶ​ቻ​ቸው ወደ ስር​የት መክ​ደ​ኛው ይሁን።


ሱራ​ፌ​ልም በዙ​ሪ​ያው ቆመው ነበር፤ ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ስድ​ስት ክንፍ ነበ​ረው፤ በሁ​ለቱ ክን​ፎ​ቻ​ቸው ፊታ​ቸ​ውን ይሸ​ፍኑ ነበር፤ በሁ​ለ​ቱም ክን​ፎ​ቻ​ቸው እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውን ይሸ​ፍኑ ነበር፤ በሁ​ለ​ቱም ክን​ፎ​ቻ​ቸው ይበ​ርሩ ነበር።


ስመ​ለ​ከ​ትም፥ እነሆ በአ​ራቱ እን​ስ​ሶች አጠ​ገብ በም​ድር ላይ አንድ መን​ኰ​ራ​ኵር አየሁ።


ከጠ​ፈ​ሩም በታች ክን​ፎ​ቻ​ቸው እርስ በር​ሳ​ቸው ተቃ​ን​ተው ነበር፤ ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም ገላ​ውን የሚ​ከ​ድኑ ሁለት ሁለት ክን​ፎች ነበ​ሩት።


የአ​ራ​ቱም መልክ አንድ ይመ​ስል ነበር፤ መል​ካ​ቸ​ውም በመ​ን​ኰ​ራ​ኵር ውስጥ እንደ አለ መን​ኰ​ራ​ኵር ነበረ።


ለእ​ያ​ን​ዳ​ን​ዱም አራት አራት ፊት ነበ​ሩት፤ አን​ደ​ኛው ፊት የኪ​ሩብ ፊት፥ ሁለ​ተ​ኛ​ውም የሰው ፊት፥ ሦስ​ተ​ኛው የአ​ን​በሳ ፊት፥ አራ​ተ​ኛ​ውም የን​ስር ፊት ነበረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos