Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 36:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 የእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ መጋ​ረጃ ርዝ​መት ሃያ ስም​ንት ክንድ፥ ወር​ዱም አራት ክንድ ነበረ፤ የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎቹ ሁሉ ልክ ትክ​ክል ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 መጋረጃዎቹም ሁሉ ተመሳሳይ መጠን ያላቸው ሲሆን፣ ቁመታቸው ሃያ ስምንት ክንድ፣ ወርዳቸው አራት ክንድ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመቱ ሀያ ስምንት ክንድ፥ ወርዱ አራት ክንድ ነበረ፤ የሁሉም መጋረጃዎች መጠን እኩል ነበር።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 የእያንዳንዱም መጋረጃ መጠን ተመሳሳይ ሆኖ ርዝመቱ ዐሥራ ሁለት ሜትር፥ የጐኑ ስፋት ሁለት ሜትር ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመት ሀያ ስምንት ክንድ፥ ወርዱም አራት ክንድ ነበረ፤ የመጋረጆቹ ሁሉ ልክ ትክክል ነበረ።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 36:9
2 Referencias Cruzadas  

አም​ስ​ቱ​ንም መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው አን​ዱን ከሌ​ላው ጋር አጋ​ጠሙ፤ አም​ስ​ቱ​ንም መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው እን​ዲሁ አጋ​ጠሙ።


በእ​ነ​ር​ሱም ዘንድ ያሉት፥ ሥራ ሲሠሩ የነ​በ​ሩት በል​ባ​ቸው ጥበ​በ​ኞች ሁሉ ድን​ኳ​ኑን ከዐ​ሥር መጋ​ረ​ጃ​ዎች ሠሩ፤ እነ​ር​ሱ​ንም ከተ​ፈ​ተለ ከጥሩ በፍታ፥ ከሰ​ማ​ያ​ዊም፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀ​ይም ግምጃ ሠሩ፤ በእ​ነ​ር​ሱም ላይ በጥ​ልፍ ሥራ ኪሩ​ቤ​ልን አደ​ረ​ጉ​ባ​ቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos