ዘፀአት 36:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ለድንኳኑም ለሁለቱ ማዕዘን በስተኋላ ሁለት ሳንቆች አደረጉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ዳርና ዳር ላሉት የማደሪያው ድንኳን ማእዘኖችም ሁለት ወጋግራዎችን ሠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በማደሪያው በሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በስተጀርባ ማእዘኖቹም ሁለት ሁለት ተራዳዎች ሠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቆች አደረጉ። Ver Capítulo |