ዘፀአት 29:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “የቅድስናውንም በግ ወስደህ ሥጋውን በተቀደሰ ስፍራ ትቀቅለዋለህ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “የክህነቱን አውራ በግ ወስደህ ሥጋውን በተቀደሰ ስፍራ ቀቅለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ለክህነት ሥርዓት የቀረበውን አውራ በግ ወስደህ ሥጋውን በተቀደሰ ስፍራ ትቀቅለዋለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “አሮንና ልጆቹ የክህነት ሥልጣን በሚቀበሉበት ጊዜ የታረደውን የአውራ በግ ሥጋ ወስደህ በተቀደሰ ስፍራ ቀቅለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የሚካንበትንም አውራ በግ ወስደህ ሥጋውን በተቀደሰ ስፍራ ትቀቅለዋለህ። Ver Capítulo |