ዘፀአት 12:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ለሀገር ልጅ፥ በእናንተ መካከልም ለሚቀመጡ መጻተኞች አንድ ሥርዐት ይሆናል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ይህም ሕግ በዜጋውም ሆነ በመካከላችሁ በሚኖሩት መጻተኞች ላይ እኩል ተፈጻሚነት ይኖረዋል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ለአገሩ ተወላጅና በእናንተ መካከልም ለሚቀመጡ መጻተኞች አንድ ሥርዓት ይሆናል።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 እንግዲህ ይህ ሕግ ለእናንተ ለእስራኤላውያኑም ሆነ በመካከላችሁ ለሚኖሩት መጻተኞች በተመሳሳይ ሁኔታ ይፈጸም።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ለአገር ልጅ በእናንተ መካከልም ለሚቀመጡ እንግዶች አንድ ሥርዓት ይሆናል።” Ver Capítulo |