Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሄኖክ 42:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከእኔ ጋር ካሉ ከቅዱሳን መላእክት አንዱን ጠየቅሁት፥ እንዲህም አልሁት- “ይህ የሚያበራው ምንድን ነው? ሰማይ አይደለምና፥ ነገር ግን ብቻውን የሚነድድ የእሳት ወላፈን፥ የጩኸትና የልቅሶ፥ የዋይታና የብርቱ ሕማም ቃል ነው።” Ver Capítulo |