Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሄኖክ 41:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እኔም ሄኖክ ስለ እርሱ መለስሁ፥ እንዲህም አልሁት- “እግዚአብሔር በምድር ላይ አዲስ ነገርን ያደርጋል፤ የአባቴ የያሬድ የልጁ ወገኖች ከሰማይ በላይ ያለ የጌታን ቃል ተላልፈዋልና ይህን በራእይ ፈጽሜ አይቼ ነገርሁህ። Ver Capítulo |