33 ከዚህም በኋላ ወደ ሮም ተመልሶ የኔሮን ቄሣር ዘመዶችን አጠመቀ፤ በኔሮን ትእዛዝም በሰይፍ ተመትቶ መከራውንም ታግሦ ሰማዕት ሆነ። ወንጌላዊው ሉቃስ የጻፈው የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ተፈጸመ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን።