Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ገንዘባችሁም ቢበዛ ልቡናችሁን አታኵሩ፤ የኀጢአተኞች ሰዎች ገንዘብ ከምድጃ እንደሚወጣ፥ ነፋስም እንደሚወስደው እንደ ጢስ ነውና፥ ከብዙ የኀጢአተኞች ገንዘብ በእውነት ያለ ጥቂት ገንዘብ ይሻላል። Ver Capítulo |