Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የአርስፋሪስት ልጆች አንድ መቶ ዐሥራ ሁለት ናቸው። የበጢሩስ ልጆችም ሦስት ሽህ አምስት ናቸው፤ የኤናውም ልጆች መቶ አምሳ ስምንት ናቸው። የቤትሎሞን ልጆችም መቶ ሃያ ሦስት ናቸው። Ver Capítulo |