2 ዜና መዋዕል 6:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በሰማይ ስማ፤ ፍርድንም ፍረድላቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ጸሎትና ልመናቸውን በሰማይ ሆነህ ስማ፤ ፍትሕንም አጐናጽፋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በሰማይ ሆነህ ስማ፥ ፍርድንም አድርግላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ጸሎታቸውን ስማ፤ በሰማይ ሆነህ ልመናቸውን በመስማት ዓላማቸውን ደግፍ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በሰማይ ስማ፤ ፍርድንም አድርግላቸው። Ver Capítulo |