2 ዜና መዋዕል 21:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በእነዚያም ዘመናት የኤዶምያስ ሰዎች በይሁዳ ላይ ዐመፁ፤ ለራሳቸውም ንጉሥ አነገሡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በይሆራም ዘመነ መንግሥት ኤዶም በይሁዳ ላይ ዐምፆ፣ የራሱን ንጉሥ አነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእርሱም ዘመን ኤዶምያስ በይሁዳ ላይ ዓመፀ፥ ለራሱም ንጉሥ አነገሠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በኢዮራም ዘመነ መንግሥት ኤዶም በይሁዳ ላይ ዐምፆ የራሱን ነጻ መንግሥት አቋቋመ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በእርሱም ዘመን ኤዶምያስ በይሁዳ ላይ ዐመጸ፤ ለራሱም ንጉሥ አነገሠ። Ver Capítulo |