Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ይህን ነገር ተናግሬ በጨረስሁ ጊዜ ባለፈችው በዚያች ሌሊት አስቀድሞ ወደ እኔ የመጣው ያ መልአክ ወደ እኔ ተላከ። Ver Capítulo |