Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱም አለኝ፥ “በባሕር ውስጥ ምን ያህል ቤቶች አሉ? ወይም በጥልቁ ውስጥ ምን ያህል ምንጮች አሉ? ወይም በሰማያት ላይ ምን ያህል መንገድ አለ? ወይም የሲኦል መንገድ በየት ነው? ወይም የገነት መንገድ በየት ነው? ብዬ ጠይቄህስ ቢሆን፥ Ver Capítulo |