Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “ዘጠኝ ወር ከተፈጸመ በኋላ በማኅፀንዋ ያለውን ልጅዋን ማስቀረት ይቻላት እንደ ሆነ ሄደህ የፀነሰች ሴትን ጠይቃት።” Ver Capítulo |