Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የልዑልን የመንገዱን ሥርዐት እንዴት ማወቅ ትችላለህ? የልዑል መንገዱ ፍጻሜ በሌለው ተወስኗልና፥ የምትፈርስ፥ የምትበሰብስ አንተ የማይፈርስ፥ የማይበሰብስ የልዑልን መንገድ ማወቅ አትችልም።” Ver Capítulo |