Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱንም የጽድቅ ትእዛዝን አዘዝኸው፤ ትእዛዝህንም አፈረሰ፤ ከዚህም በኋላ በእርሱና በልጆቹ ላይ ሞትን አመጣህ፤ አሕዛብና ሕዝብ፥ ነገድና ቍጥር የሌላቸው መንደረተኞችም ከእርሱ ተወለዱ። Ver Capítulo |