Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የዘለዓለም ቃል ኪዳንንም አጸናህለት፤ ልጆቹንም እስከ ዘለዓለም ፈጽመህ እንዳታጠፋቸው ተስፋ ሰጠኸው። ይስሐቅንም ሰጠኸው፤ ለይስሐቅም ያዕቆብንና ኤሳውን ሰጠኸው። ያዕቆብንም ለራስህ ለየህ፤ ኤሳውን ግን ጠላህ፤ ያዕቆብም ትልቅ ሕዝብ ሆነ፤ Ver Capítulo |