Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 9:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ለኤ​ሴ​ልም ስድ​ስት ልጆች ነበ​ሩት፤ ስማ​ቸ​ውም ይህ ነበረ፤ ዓዝ​ሪ​ቃም፥ ቦኬ​ርዩ፥ እስ​ማ​ኤል፥ ሰዓ​ርያ፥ አብ​ድዩ፥ ሐናን፤ እነ​ዚህ የኤ​ሴል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ኤሴል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም፦ ዓዝሪቃም፣ ቦክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩ፣ ሐናን ይባላል፤ እነዚህ የኤሴል ወንዶች ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 አጼልም ዓዝሪቃም፥ ቦከሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩና ሐናን ተብለው የሚጠሩትን ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 9:44
3 Referencias Cruzadas  

በዚ​ያም ወራት ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ከእ​ስ​ራ​ኤል ጋር ተዋጉ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሰዎች ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ፊት ሸሹ፥ ተወ​ግ​ተ​ውም በጌ​ላ​ቡሄ ተራራ ላይ ወደቁ።


ለኤ​ሴ​ልም ስድ​ስት ልጆች ነበ​ሩት፤ ስማ​ቸ​ውም ይህ ነበረ፤ ዓዝ​ሪ​ቃም፥ በኬ​ርዩ፥ እስ​ማ​ኤል፥ ሰዓ​ርያ፥ አብ​ድዩ፥ ሐናን፤ እነ​ዚህ ሁሉ የአ​ሴል ልጆች ነበሩ።


ማሳ​ዕም በዓ​ናን ወለደ፥ ልጁ ረፋያ ነበረ፥ ልጁ ኤል​ዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos