1 ዜና መዋዕል 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሳሙኤልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የሳሙኤል ወንዶች ልጆች፤ የበኵር ልጁ ኢዮኤል፣ ሁለተኛው ልጁ አብያ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሳሙኤልም ልጆች፤ በኩሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 የሳሙኤል ልጆች፦ ሳሙኤል ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም በኲሩ ኢዩኤል ሁለተኛው አቢያ ተብለው ይጠሩ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የሳሙኤልም ልጆች፤ በኵሩ ኢዮኤል፥ ሁለተኛውም አብያ። Ver Capítulo |