1 ዜና መዋዕል 4:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 በቤትማርካቦት፥ በሐጸርሱሲም፥ በቤትቢሪ፥ በሰዓራይም ይቀመጡ ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ቤትማርካቦት፣ ሐጸርሱሲም፣ ቤት ቢሪ፣ ሽዓራይም፤ እስከ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ድረስ የኖሩት በእነዚህ ከተሞች ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በቤት-ማርካቦት፥ በሐጸር-ሱሲም፥ በቤት-ቢሪ፥ በሸዓራይም ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ቤትማርካቦት፥ ሖጻር ሱሲም፥ ቤትቢሪና ሻዕራይም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በቤትማርካቦት፥ በሐጸርሱሲም፥ በቤትቢሪ፥ በሸዓራይም ይቀመጡ ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ። Ver Capítulo |