1 ዜና መዋዕል 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ኢዮአቄም፥ የካዚባ ሰዎች፥ ኢዮአስ፥ በሞዓብ አድሮ ስማቸውን፥ አብዶራንና ተቂኤም ብሎ የመለሰ ሣራፍ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ዮቂም፣ የኮዜባ ሰዎች፣ ኢዮአስ፣ ሞዓብን የገዛ ሣራፍና ያሹቢሌሔም። ታሪካቸውም ጥንታዊነት ያለው ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ዮቂም፥ የኮዜባ ሰዎች፥ ኢዮአስ፥ ሞዓብን የገዛ ሣራፍ፥ ያሹቢሌሔም ነበሩ። ይህ መዝገብ ጥንታዊ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ዮቂምና በኮዜባ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑ ሞአባውያን ሴቶችን አግብተው በቤተልሔም ሰፍረው የነበሩት ኢዮአስና ሳራፍ ናቸው፤ (ይህ የቤተሰብ መዝገብ ጥንታዊ ነው፤) Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ዮቂም፥ የኮዜባ ሰዎች፥ ኢዮአስ፥ ሞዓብን የገዛ ሣራፍ፥ ያሹቢሌሔም ነበሩ። Ver Capítulo |