1 ዜና መዋዕል 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኤስቶንም ቤቶራፋንና ፋሲሓን፥ የቄኔዛዊው የኤሴሎምን ወንድም የነዓስ ከተማ አባት ታሒናን ወለደ፤ እነዚህ የራፋ ሰዎች ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ኤሽቶን ቤትራፋንና ፋሴሐን፣ የዒርናሐሽን ከተሞች የቈረቈረውን ተሒናን ወለደ። እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ኤሽቶንም ቤትራ-ፋንና ፋሴሐን የዒርናሐሽንም አባት ተሒናን ወለደ፤ እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ኤሽቶንም ቤትራፋ፥ ፋሴሐና ተሒና ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ተሒናም ናሐሽ ተብላ የምትጠራውን ከተማ ቈረቈረ፤ የእነዚህም ዘሮች ሬካ ተብላ በምትጠራ አገር ይኖሩ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ኤሽቶንም ቤትራፋንና ፋሴሐን የዒርናሐሽንም አባት ተሒናን ወለደ፤ እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው። Ver Capítulo |