1 ዜና መዋዕል 27:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በግመሎቹም ላይ እስማኤላዊው ኤቢያስ ሹም ነበረ፤ በአህዮቹም ላይ ሜሮኖታዊው ኢያድስ ሹም ነበረ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እስማኤላዊው ኡቢያስ የግመሎች ኀላፊ ነበረ። ሜሮኖታዊው ዬሕድያ የአህዮች ኀላፊ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በግመሎችም ላይ እስማኤላዊው ኡቢያስ ሹም ነበረ፤ በአህዮቹም ላይ ሜሮኖታዊው ዬሕድያ ሹም ነበረ፤ በመንጎቹም ላይ አጋራዊው ያዚዝ ሹም ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በግመሎችም ላይ እስማኤላዊው ኡቢያስ ሹም ነበረ፤ በአህዮቹም ላይ ሜሮኖታዊው ዬሕድያ ሹም ነበረ፤ Ver Capítulo |