Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 23:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 አለ​ቃው ኤኢት ነበረ፤ ሁለ​ተ​ኛው ዚዛ ነበረ፤ ኢያ​አ​ስና በሪዓ ግን ብዙ ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​አ​ቸ​ውም፤ ስለ​ዚህ እንደ አንድ አባት ቤት ሆነው ተቈ​ጠሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የመጀመሪያው ኢኢት፣ ሁለተኛው ደግሞ ዚዛ ነበረ፤ የዑስና በሪዓ ግን ብዙ ወንዶች ልጆች አልነበሯቸውም፤ ስለዚህ የተቈጠሩት በሥራ መደብ እንደ አንድ ቤተ ሰብ ሆነው ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 አለቃው ኢኢት ነበረ፤ ሁለተኛው ዚዛ ነበረ፤ የዑስና በሪዓ ግን ብዙ ልጆች አልነበሩአቸውም፤ ስለዚህ እንደ አንድ አባት ቤት ሆነው ተቈጠሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 አለቃው ኢኢት ነበረ፤ ሁለተኛው ዚዛ ነበረ፤ የዑስና በሪዓ ግን ብዙ ልጆች አልነበሩአቸውም፤ ስለዚህ እንደ አንድ አባት ቤት ሆነው ተቈጠሩ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 23:11
2 Referencias Cruzadas  

የሰ​ሜኢ ልጆች ኤኢት፥ ዚዛ፥ ኢያ​አስ፥ በሪዓ ነበሩ። እነ​ዚህ አራቱ የሰ​ሜኢ ልጆች ነበሩ።


የቀ​ዓት ልጆች እን​በ​ረም፥ ይስ​ዓር፦ ኬብ​ሮን፥ ዑዝ​ኤል አራት ነበሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos