1 ዜና መዋዕል 21:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዳዊትም በእግዚአብሔር ስም እንደ ተናገረው እንደ ጋድ ነገር ወጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስለዚህ ዳዊትም ጋድ በእግዚአብሔር ስም በነገረው ቃል ታዝዞ ለመፈጸም ወጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዳዊትም በጌታ ስም እንደ ተናገረው እንደ ጋድ ቃል ወጣ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ዳዊትም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመፈጸም ጋድ እንደ ነገረው ለማድረግ ሄደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ዳዊትም በእግዚአብሔር ስም እንደ ተናገረው እንደ ጋድ ነገር ወጣ። Ver Capítulo |