Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የአ​ሞ​ንም ልጆች ሶር​ያ​ው​ያን ከኢ​ዮአብ ፊት እንደ ሸሹ ባዩ ጊዜ እነ​ርሱ ደግሞ ከወ​ን​ድሙ ከአ​ቢሳ ፊት ሸሹ፤ ወደ ከተ​ማ​ዪ​ቱም ገቡ። ኢዮ​አ​ብም ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም መጣ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 አሞናውያንም ሶርያውያን መሸሻቸውን ሲያዩ፣ እነርሱም ከወንድሙ ከአቢሳ ፊት ሸሽተው ወደ ከተማዪቱ ገቡ፤ ስለዚህ ኢዮአብ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የአሞንም ልጆች ሶርያውያን እንደ ሸሹ ባዩ ጊዜ እነርሱ ደግሞ ከወንድሙ ከአቢሳ ፊት ሸሹ፥ ወደ ከተማይቱም ገቡ። ኢዮአብም ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ዐሞናውያንም የሶርያውያንን መሸሽ ባዩ ጊዜ እነርሱም ከአቢሳ ፊት ሸሽተው ወደ ከተማይቱ አፈገፈጉ፤ ከዚህ በኋላ ኢዮአብ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የአሞንም ልጆች ሶርያውያን እንደ ሸሹ ባዩ ጊዜ እነርሱ ደግሞ ከወንድሙ ከአቢሳ ፊት ሸሹ፤ ወደ ከተማይቱም ገቡ። ኢዮአብም ወደ ኢየሩሳሌም መጣ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 19:15
4 Referencias Cruzadas  

ኢዮ​አ​ብና ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ረው ሕዝብ ከሶ​ር​ያ​ው​ያን ጋር ተዋጉ፤ እነ​ር​ሱም ከፊ​ታ​ቸው ሸሹ።


ሶር​ያ​ው​ያ​ንም እስ​ራ​ኤል ድል እን​ዳ​ደ​ረ​ጓ​ቸው ባዩ ጊዜ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ልከው በወ​ንዝ ማዶ የነ​በ​ሩ​ትን ሶር​ያ​ው​ያን አስ​መጡ፤ የአ​ድ​ር​አ​ዛ​ርም ሠራ​ዊት አለቃ ሶፋክ በፊ​ታ​ቸው ነበረ።


ጠላ​ቶ​ቻ​ች​ሁ​ንም ታሳ​ድ​ዳ​ላ​ችሁ፤ በፊ​ታ​ች​ሁም በሰ​ይፍ ይወ​ድ​ቃሉ።


እን​ግ​ዲህ ስለ​ዚህ ምን እን​ላ​ለን? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእና ጋር ከሆነ ማን ይች​ለ​ናል?


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos