1 ዜና መዋዕል 18:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሶርህያ ልጅ ኢዮአብም የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ የአሔሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሓፊ ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ የሰራዊቱ አዛዥ ነበረ፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ የቤተ መዛግብቱ ኀላፊ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የጽሩያ ልጅ ኢዮአብም የሠራዊቱ አለቃ ነበረ፤ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የአቢሳ ወንድም ኢዮአብ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ የቤተ መዛግብት ኀላፊ ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የጽሩያ ልጅ ኢዮአብም የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ። Ver Capítulo |