1 ዜና መዋዕል 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አምላኬ ሆይ፥ ቤት እንድትሠራለት ለባሪያህ በጆሮው ገልጠሃልና ስለዚህ አገልጋይህ ወደ አንተ ይጸልይ ዘንድ ባለሟልነትን አገኘ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 “አምላኬ ሆይ፤ ቤት እንደምትሠራለት ለባሪያህ ገልጸህለታል፤ ስለዚህ ባሪያህ ወደ አንተ ለመጸለይ ድፍረት አገኘ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አምላኬ ሆይ! ቤት እንደምትሠራለት ለባርያህ ገልጠህለታልና ስለዚህ ባርያህ ወደ አንተ ለመጸለይ በልቡ ደፈረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 አምላኬ ሆይ፥ አንተ ለእኔ ለባሪያህ ቤትን እንደምትሠራልኝ ስለ ገለጥክልኝ ይህን ጸሎት ለማቅረብ ድፍረት አገኘሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 አምላኬ ሆይ! ቤት እንድትሠራለት ለባሪያህ ገልጠሃልና ስለዚህ ባሪያህ ወደ አንተ ይጸልይ ዘንድ በልቡ ደፈረ። Ver Capítulo |