ሮሜ 9:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ታላቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ታላቅ ኃዘን የማያቋርጥም ሥቃይ በልቤ አለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ትልቅ ሐዘንና የማያቋርጥ ጭንቀት በልቤ አለ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በጊዜው ሁሉ ብዙ ኀዘን፥ የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለ። Ver Capítulo |