መዝሙር 95:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሥራዬን ቢያዩም፣ አባቶቻችሁ በዚያ ፈተኑኝ፤ ተፈታተኑኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የተፈታተኑኝ አባቶቻችሁ ምንም እንኳን ሥራዬን ቢያዩም ፈተኑኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱ ያደረግኹላቸውን ድንቅ ነገር ቢያዩም እንኳ በዚያ ተፈታተኑኝ፤ ተገዳደሩኝም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለእግዚአብሔር በቅድስናው ቦታ ስገዱ፤ ምድር በመላዋ ከእግዚአብሔር ፊት የተነሣ ትነዋወጣለች። Ver Capítulo |