መዝሙር 91:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ብርቱ አደጋ አይደርስብህም፤ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይጠጋም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል። Ver Capítulo |