መዝሙር 84:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ማደሪያህ ምንኛ የተወደደ ነው! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በዋሽንት፥ የቆሬ ልጆች መዝሙር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሠራዊት አምላክ ሆይ! ቤተ መቅደስህ ምንኛ ተወዳጅ ነው! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፦ ምድርህን ይቅር አልኽ። የያዕቆብንም ምርኮ መለስህ። Ver Capítulo |