AA AA AA AA መዝሙር 78:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ወንዞቻቸውን ወደ ደም ለወጠ፤ ከጅረቶቻቸውም መጠጣት አልቻሉም። Ver Capítulo Copiarመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ወንዞቻቸውንም ወደ ደም ለወጠ፥ ምንጮቻቸውን እንዳይጠጡ። Ver Capítulo Copiarአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 የወንዞቻቸውን ውሃ ወደ ደም ለወጠ፤ ስለዚህ ግብጻውያን ከወንዞቻቸው ውሃ መጠጣት አልቻሉም። Ver Capítulo Copiar |