መዝሙር 78:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እነርሱ ግን በምድረ በዳ በልዑል ላይ በማመፅ፣ በርሱ ላይ ኀጢአት መሥራታቸውን ቀጠሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ነገር ግን ይበድሉት ዘንድ እንደገና ደገሙ፥ ልዑልንም በምድረ በዳ አስቈጡት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እነርሱ ግን እግዚአብሔርን በመበደል ኃጢአት መሥራት ቀጠሉ፤ በበረሓም በልዑል እግዚአብሔር ላይ ዐመፁ። Ver Capítulo |