መዝሙር 73:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እንዴት ፈጥነው በቅጽበት ጠፉ! በድንጋጤ ፈጽመው ወደሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንዴት ለጥፋት ሆኑ! በድንገት አለቁ፥ በድንጋጤ ጠፉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በቅጽበት ተደመሰሱ፤ መጨረሻቸውም አስደንጋጭ ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የድሆችህንም ነፍስ ለዘወትር አትርሳ። Ver Capítulo |