መዝሙር 55:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በማታ፣ በጧትና በቀትር፣ እጮኻለሁ፤ እቃትታለሁም፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ጌታም ያድነኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ዘወትር ጠዋት፥ እኩለ ቀንና ማታ፥ ችግሬንና ሐዘኔን ለእርሱ አስታውቃለሁ፤ እርሱም ድምፄን ይሰማል። Ver Capítulo |