መዝሙር 55:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጥፋት በመካከሏ ይገኛል፤ ግፍና አታላይነትም ከጐዳናዋ አይጠፋም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በቀንና በሌሊት በቅጥርዋ ይከብቡአታል፥ በደልና ሁከት በመካከልዋ ነው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በከተማዋ ውስጥ ጥፋት አለ፤ አደባባዮችዋም በጭቈናና በአታላይነት የተሞሉ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በእግዚአብሔር ታመንሁ፥ አልፈራም፥ ሰው ምን ያደርገኛል? Ver Capítulo |