መዝሙር 45:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በደስታና በሐሤት ወደ ውስጥ ይመሯቸዋል፤ ወደ ንጉሡም ቤተ መንግሥት ይገባሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በኋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ፥ ባልንጀሮችዋንም ወደ አንተ ያቀርባሉ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በደስታና በሐሤትም አብረው ወደ ንጉሡ ቤት ይገባሉ። Ver Capítulo |