መዝሙር 35:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያለ ምክንያት ወጥመዳቸውን በስውር አስቀምጠውብኛልና፤ ያለ ምክንያት ለነፍሴ ጕድጓድ ቈፍረውላታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ያለ ምክንያት ወጥመድ በድብቅ ዘርግተውብኛል፤ እኔንም ለመያዝ ጒድጓድ ቆፍረዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ ሰውንና እንስሳን ታድናለህ። አቤቱ፥ ምሕረትህን እንደ አበዛህ፥ የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ። Ver Capítulo |