መዝሙር 35:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር ሆይ፤ የሚታገሉኝን ታገላቸው፤ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። አቤቱ፥ የሚከሱኝን ክሰሳቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! የሚቃወሙኝን ተቃወማቸው፤ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኀጢአተኛ ራሱን የሚያስትበትን ነገር ይናገራል፥ የእግዚአብሔርም ፍርሀት በዐይኖቹ ፊት የለም። Ver Capítulo |