18 ኀያላን ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
18 ብርቱዎችንም ነገሥታት የገደለውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥
18 ኀያላን ነገሥታትንም ደመሰሰ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
ወደዚህ ስፍራ በደረሳችሁ ጊዜ፣ የሐሴቦን ንጉሥ ሴዎንና የባሳን ንጉሥ ዐግ ሊወጉን መጡ፤ ሆኖም ድል አደረግናቸው።