መዝሙር 107:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወደሚኖሩባትም ከተማ፣ በቀና መንገድ መራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደሚኖሩበት ከተማ ይሄዱ ዘንድ በቀና መንገድን መራቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔርም ሊኖሩ ወደሚችሉበት ከተማ በትክክለኛ መንገድ መራቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር በመቅደሱ ተናገረ፥ ደስ ይለኛል፥ ሰቂማንም እካፈላለሁ፥ የሸለቆ ቦታዎችን እሰፍራለሁ። Ver Capítulo |