መዝሙር 106:42 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ጠላቶቻቸው ጨቈኗቸው፤ በሥልጣናቸውም ሥር አዋሏቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ጠላቶቻቸውም ግፍ አደረጉባቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በጠላቶቻቸው ተጨቊነው ፈጽሞ የእነርሱ ተገዢዎች ሆኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ቅኖች ይዩ፥ ደስም ይበላቸው፤ ዐመፃም ሁሉ አፍዋን ትዘጋለች። Ver Capítulo |