መዝሙር 106:42 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 በጠላቶቻቸው ተጨቊነው ፈጽሞ የእነርሱ ተገዢዎች ሆኑ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ጠላቶቻቸው ጨቈኗቸው፤ በሥልጣናቸውም ሥር አዋሏቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ጠላቶቻቸውም ግፍ አደረጉባቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ቅኖች ይዩ፥ ደስም ይበላቸው፤ ዐመፃም ሁሉ አፍዋን ትዘጋለች። Ver Capítulo |