መዝሙር 106:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ክብራቸው የሆነውንም ሣር በሚበላ፣ በበሬ ምስል ለወጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሣርም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእግዚአብሔርንም ክብር ሣር በሚበላ እንስሳ ምስል ለወጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ቃሉን ልኮ ፈወሳቸው፥ ከጥፋታቸውም አዳናቸው። Ver Capítulo |