መዝሙር 106:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእግዚአብሔርንም ክብር ሣር በሚበላ እንስሳ ምስል ለወጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ክብራቸው የሆነውንም ሣር በሚበላ፣ በበሬ ምስል ለወጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሣርም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ቃሉን ልኮ ፈወሳቸው፥ ከጥፋታቸውም አዳናቸው። Ver Capítulo |