መዝሙር 106:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እርሱም የለመኑትን ሰጣቸው፤ ዳሩ ግን የሚያኰሰምን ሕመም ሰደደባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የለመኑትንም ሰጣቸው፥ ለነፍሳቸው ግን ክሳትን ላከ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እርሱ የለመኑትን ሁሉ ሰጣቸው፤ ነገር ግን የሚያመነምን በሽታ አመጣባቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የእግዚአብሔርን ምሕረት ለሰው ልጆችም ያደረገውን ድንቁን ንገሩ፤ Ver Capítulo |