መዝሙር 106:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በሰፈር በሙሴ ላይ፣ ለእግዚአብሔር በተቀደሰውም በአሮን ላይ ቀኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሙሴንም፥ ጌታ የቀደሰውንም አሮንን በሰፈር ተመቀኙአቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በበረሓ ሰፍረው ሳሉ በሙሴና የእግዚአብሔር ቅዱስ አገልጋይ በሆነው በአሮን ቀኑባቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የናሱን ደጆች ሰብሮአልና፥ የብረቱንም መወርወሪያ ቀጥቅጦአልና። Ver Capítulo |