ምሳሌ 26:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 መዝጊያ በማጠፊያው ላይ እንደሚዞር፣ ሰነፍም በዐልጋው ላይ ይገላበጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 መዝጊያ በማጠፊያው ላይ እንደሚዞር፥ እንዲሁ ሰነፍ ሰው በአልጋው ላይ ይገላበጣል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 መዝጊያ በማጠፊያው ላይ እንደሚዞር ሰነፍም በአልጋው ላይ መገላበጥ ያበዛል። Ver Capítulo |